“የአሜሪካ ማዕቀብ ጥርስ የለውም፤ ግን..” ታዋቂው ጠበቃ ደረጀ ደምሴ በአሜሪካ ማዕቀብ ላይ ማብራሪያ ሰጡ

በትግራይ ክልል ካለው ሁኔታ ጋር በተያያዘ የአሜሪካ መንግሥት በኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ላይ የቪዛ እገዳ መጣሉን በይፋ መነገሩን ተከትሎ መነጋገሪያ ሆኗል። በርካታ ኢትዮጵያውያንም ከህግ አንጻር ይህ ጉዳይ እንዴት እንደኢታይ ጥያቄ አላቸው። የቪዛ ክለላ ምንድን ነው? አሜሪካ ለኢትዮጵያ ህዝብ አዝና ያደረገችው ነው ማለት ይቻላል ወይ? ቀጥሎ የሚወሰው እርምጃ ምንድን ነው? የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ምላሽ … Continue reading “የአሜሪካ ማዕቀብ ጥርስ የለውም፤ ግን..” ታዋቂው ጠበቃ ደረጀ ደምሴ በአሜሪካ ማዕቀብ ላይ ማብራሪያ ሰጡ